open

ቁልፍ ደንበኞቻችንአላማችን የደንበኛ እርካታ ለማግኘት ነው

 

 

 
ነዋሪዎች

ለማህበረሰቡ ወቅታዊና ተአማኒነት ያለውን መረጃ ይሰበስባል : ያደራጃል እንዲሁም ያሰራጫል

  
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት

የካቢኔ አጀንዳዎች ከመሰብሰብ ጀምሮ እስከ ቅድሚያ መስጠትና መፍትሄ መፈለግ

   
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች
<p〉ዝግጅቶችን ያደራጃል ፡ የፕሮቶኮል አገልግሎቶችን ያቀርባል እንዲሁም አጠቃላይ የማማከር አገልግሎቶችን ይሰጣል

 

 
እህት ከተሞች

በማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዓላማዎች ላይ የተመሠረተ ውጭ አገር ከተማዎች ጋር ሽርክና ማቋቋም.

 
ኤምባሲዎች / የዲፕሎማቲክ ድርጅቶች

አዎንታዊ ለውጥ ለመገንባት አለም አቀፍ ስብሰባዎችንና አውደ ጥናቶች ያደራጃል

  
የፌዴራል መንግስት

የእቅድ ትግበራ ምዘናና ክትትል ማስፈጸም

  
የኃይማኖት ተቋማት

የእቅድ ትግበራ ያደራጃል ይመረምራል

   
ሚዲያ

ዋና ዋና የከተማዋ መልካም አስተዳደርና የልማት ለውጦችን በህትመትና የኤሌክትሮኒክ ሚዲያ በኩል ለህብረተሰቡ ማስተዋወቅ

  
ዳያስፖራ

በዳያስፖራ ጉዳዮች ላይ መረጃ ይሰበስባል ያዘጋጃል ይሰጣል

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ 

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ነሀሴ 14 2012 ቀን ስልጣን ተረክበዋል

ታሪካችን!

Latest Blogs

በመሬት ወረራ ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ Januarie 27
በመሬት ወረራ ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ
2

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጥናቱ ከተለየ 1,338 ሄክታር መሬት ውስጥ 1,050 ሄክታር ወደ መሬት ባንክ እንዲገባ የተደረገ መሆኑን / ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ።የአዲስ አበባ ከተማ / ከንቲባ / አዳነች አቤቤ በጋዜጣዊ መግለጫቸው እንዳመላከቱት በከተማዋ በህገ-ወጥ ወረራ የተያዘው መሬት 1,338 ሄክታር ሲሆን በገንዘብ ሲተመን 14 ቢሊየን ብር የሚገመት መሆኑንና የህዝብና የመንግስት ሀብት በሪል ስቴት አልሚዎች፣ በግለሰቦች፣ በሀይማኖት ተቋማትና በቡድን በመደራጀትና መንደር በመመስረት ጭምር በሚገለፅ መልኩ የመሬት ወረራ ተፈፅሟል፡፡

በወረራ ከተያዘውና በጥናቱ ከተለዩ 1,338 ሄክታር መሬት ውስጥ 1,050 ሄክታር የሚሆን መሬት እንዲፀዳ በማድረግ ወደ መሬት ባንክ እንዲገባ ተደርጓል።ወ/ አዳነች አቤቤ አክለው የቀረው መሬት በቀጣይ የከተማውን ልማት በሚያረጋገጥ መልኩ በሊዝና ለትልልቅ የልማት ስራዎች በጨረታ ጥቅም ላይ እንዲውል ይደረጋል ብለዋል፡፡በህገወጥ መልኩ የተያዙ የጋራ መኖርያ ቤቶችን አስመልክቶ በማስለቀቅ ተጠቃሚ ለመሆን ተመዝግበው ለሚገኙ ዜጎች የማስተላለፍ ስራ እንዲሁም የቀበሌ የመኖሪያና የንግድ ቤቶችንም ፍትሀዊ ተጠቃሚነትን በሚያሰፍን አግባብ እንዲፈፀም ይደረጋል ሲሉ / አዳነች ገልፀዋል፡፡

Read more...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለትግራይ ክልል 18.3 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ። Januarie 21
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለትግራይ ክልል 18.3 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ።
5

 

ድጋፉን ምክትል ከንቲባ / አዳነች አቤቤ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ለሆኑት / አብረሃም በላይ የከተማዋ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት አስረክበዋል።በርክክቡ ወቅት ምክትል ከንቲባ / አዳነች አቤቤ እንደገለጹት ድጋፉ በጁንታው እኩይ ተግባር ለተለያዩ ችግሮች የተጋለጡ የትግራይ እህት ወንድሞቻችን አፋጣኝ ምላሽ ለመጠት ነው ብለዋል፡፡

Read more...


ስለ አዲስ አበባ  ፈጣን እውነታዎች