open

ቁልፍ ደንበኞቻችንአላማችን የደንበኛ እርካታ ለማግኘት ነው

 

 

 
ነዋሪዎች

ለማህበረሰቡ ወቅታዊና ተአማኒነት ያለውን መረጃ ይሰበስባል : ያደራጃል እንዲሁም ያሰራጫል

  
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት

የካቢኔ አጀንዳዎች ከመሰብሰብ ጀምሮ እስከ ቅድሚያ መስጠትና መፍትሄ መፈለግ

   
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች
<p〉ዝግጅቶችን ያደራጃል ፡ የፕሮቶኮል አገልግሎቶችን ያቀርባል እንዲሁም አጠቃላይ የማማከር አገልግሎቶችን ይሰጣል

 

 
እህት ከተሞች

በማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዓላማዎች ላይ የተመሠረተ ውጭ አገር ከተማዎች ጋር ሽርክና ማቋቋም.

 
ኤምባሲዎች / የዲፕሎማቲክ ድርጅቶች

አዎንታዊ ለውጥ ለመገንባት አለም አቀፍ ስብሰባዎችንና አውደ ጥናቶች ያደራጃል

  
የፌዴራል መንግስት

የእቅድ ትግበራ ምዘናና ክትትል ማስፈጸም

  
የኃይማኖት ተቋማት

የእቅድ ትግበራ ያደራጃል ይመረምራል

   
ሚዲያ

ዋና ዋና የከተማዋ መልካም አስተዳደርና የልማት ለውጦችን በህትመትና የኤሌክትሮኒክ ሚዲያ በኩል ለህብረተሰቡ ማስተዋወቅ

  
ዳያስፖራ

በዳያስፖራ ጉዳዮች ላይ መረጃ ይሰበስባል ያዘጋጃል ይሰጣል

ከንቲባ (ኢንጂነር) ታከለ ኡማ 

የአዲስ አበባ አዲሱ ከንቲባ (ኢንጂነር) ታከለ ኡማ ሐምሌ 12 2010 ስራ ተረክበዋል

ታሪካችን!

Latest Blogs

የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል Februarie 19
የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል
5

ባለፉት ስድስት ወራት 1383 በላይ የህዝብ ቅሬታዎች ለጽህፈት ቤቱ ቀርበው መፍትሄ አግኝተዋል፡፡
በከተማዋ የተጀመሩ የሜጋ ፕሮጀክቶች እና የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን ውጤታማ ለማድረግ በቅንጅት መስራት እንደሚያስፈልግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽህፈት ቤት 2012 በጀት ዓመት 6 ወራት የእቅድ አፈጻጸም የበላይ አመራሮች እና ሰራተኞች ጋር ገምግሟል፡፡ በግምገማ መድረኩ የጽህፈት ቤቱ ሓላፊ / አለምፅሐይ ጳውሎስ በከተማዋ የተጀመሩ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎች ተግባራዊ ተደርገው አመርቂ ውጤቶች መመዝገቡን ገልፀዋል ፡፡
በተለይ በትምህርት ቤቶች ምቹ የመማር ማስተማር ሂደትን መፍጠር የተማሪዎች ምገባ፣የተማሪዎች የደንብ ልብስ እና የመማሪያ ቁሳቁስ አቅርቦት እና ሌሎች ስራዎችን በዘላቂነት ውጤታማ ለማድረግ ሁሉም ሴክተር ተቋማት በቅንጅት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ሓላፊዋ ተናግረዋል፡፡

Read more...
በአዲስ አበባ ከተማ እስከ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ምስል መለየት የሚያስችሉ የደህንነት ካሜራዎች ሊገጠሙ ነው Februarie 19
በአዲስ አበባ ከተማ እስከ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ምስል መለየት የሚያስችሉ የደህንነት ካሜራዎች ሊገጠሙ ነው
2

 

በአዲስ አበባ ከተማ ዋና ዋና መንገዶች የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ እስከ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ምስል መለየት የሚያስችሉ የደህንነት ካሜራዎችን ለመግጠም እንቅስቃሴ ተጀምሯል፡፡የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በዘርፉ ልምድ ካለው ድርጅት ጋር በአዲስ አበባ ከተማ ቴክኖሎጂውን መዘርጋት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ደኤታ አቶ ጀማል በከር የዜጎችን ደህንነት በቴክኖሎጂ ለማስጠበቅ ትኩረት እየተሰራ ሲሆን ቴክኖሎጂው ዜጎች ከደህንነት ስጋት ተላቀው የእለት ተእለት ተግባራቸውን እንዲከውኑ ያግዛል ብለዋል፡፡

Read more...


ስለ አዲስ አበባ  ፈጣን እውነታዎች