Normal 0 false false false EN-US X-NONE X-NONE MicrosoftInternetExplorer4 አዲስ አበባ/ከንቲባ ጽ/ቤት/፡-7ኛው አገር አቀፍ የከተማ... Read for more.... አዲስ አበባ/ከንቲባ ጽ/ቤት/፡- የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 2ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤ የካቲት 25 ቀን 2006... Read for more.... አዲስ አበባ/ከንቲባ ጽ/ቤት/ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሪባ ኩማ በኮየ ፈጬ ሳይት 50 ሺህ የጋራ መኖሪያ... Read for more.... 26ኛው የአፍሪካ ካረቢያን ፓስፊክ ሃገራትና የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ የጋራ ጥምር ጉባኤ አባላት በየካ አብዶ፣በቦሌ እና... Read for more.... Addis Ababa Deputy Mayor Abate Sitotaw (left) and USAID Mission Director Dennis Weller shake hands after signing a new agreement that will strengthen emergency management for Addis Ababa. Robert... Read for more.... የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሪባ ኩማ በጉለሌ ክ/ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በህብረተሰቡ ተሳትፎና በመንግሥት... Read for more.... የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን ድንገተኛ አደጋዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎችን... Read for more.... የፈረንሳይ ሊዮን ከተማ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር ያላትን የእህትማማች ግንኙነት የበለጠ እንዲጠናከር ፍላጎት እንዳላት... Read for more.... የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቀጣይ ሁለት ዓመታት የሚተገበረውን የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዙሪያ ከከተማዋ... Read for more.... ከንቲባ ድሪባ ኩማ የከተሞች የአየር ንብረት ለውጥን ለመቆጣጠር የሚሠራው የC40 Cities ተቋም የአፍሪካ ሪጅናል ዳይሬክተርን... Read for more.... የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ በግንባታ ላይ የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶችን መስከረም 28 ቀን 2006 ዓ.ም... Read for more.... የWeGO የጥናት ቡድን የአዲስ አበባ አስተዳደር ስራዎች በዘመናዊ የኢንፎርሜሽን አጠቃቀም ለማሳደግ ጥረት እንደሚያደርግ... Read for more.... በፖላንድ ርዕሰ መዲና ዋርሶ  የዓየር ለውጥ ተፅዕኖ ለመቋቋም በሚደረገው ጥረት ላይ የሚመክር ዓለም አቀፍ የከተሞች... Read for more.... በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ቅጥር ግቢ የሚገኙ ሠራተኞች 6ኛውን የባንዲራ ቀን መስከረም 13 ቀን 2006 ዓ.ም በአስተዳደሩ ቅጥር... Read for more.... የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀጣይ ሁለት ዓመታት የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ረቂቅ እቅድን በሚመለከት መስከረም 8... Read for more.... የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፉት አምስት ዓመታት የተገኙ አብረታች ውጤቶችን በማጠናከር በአዲሱ ዓመት የተጀመረውን... Read for more.... የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የታላቁን መሪ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ህልፈተ ህይወት መታሰቢያ 1ኛ ዓመት... Read for more.... የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዝክረ መለስ 1ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ነሐሴ 7 ቀን 2005 ዓ.ም. በመለስ አረንጓዴ ልማት... Read for more.... የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አቶ ድሪባ ኩማ ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ የሆኑትን የሜክሲኮ አምባሳደር ሚ/ር... Read for more.... አዲስ አበባ /ከንቲባ ጽ/ቤት /፡- አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ሐምሌ 2 ቀን 2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ ባህልና ቴአትር... Read for more....

የአዲስ አበባ ከተማ የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ

የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ

 

በስሩ ያሉ አምስት ተቋማት

 

1. የቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ

2. የቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

የህብረተሰብ ተሳትፎ ልማት ኤጀንሲ

4. የመንግሥት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

5. የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማት ቁጥጥር ባለስልጣን

የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ

ራዕይ /Vision/

አዲስ አበባ ከተማ በ2ዐ12 ዓ.ም መካከለኛ ገቢ ካላቸው ከተሞች ጋር ተወዳዳሪ እንድትሆን ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ቤቶችና የአገልግሎት መስጫ ተቋማት የተሟሉላት ማድረግ፡፡

ተልዕኮ /Mission/

አዲስ አበባ ከተማ የነዋሪዎቿን ፍላጐት መሠረት በማድረግ፣

1. በመንግስትና በህዝብ ተሳትፎ የሚገነቡ የቤትና የአገልግሎት መስጫ ተቋማት ዲዛይኖችና ግንባታዎች በጥራት እንዲከናወኑና ከድህነት ቅነሳ ስትራቴጂ ጋር እንዲቀናጅ ማድረግ፣

2. በመንግስትና በህዝቡ የተሰሩ ግንባታዎችና የአስተዳደሩ ቤቶች በአግባቡ እንዲተዳደሩ ማድረግ፣

3. በአምራቾችና በአስመጪዎች የሚቀርቡ የግንባታ ግብአቶች ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ ማድረግ፣

4. በመንግስት የሚገነቡ ግንባታዎች ወጪ ቆጣቢ እንዲሆኑ አማራጭ የግንባታ ግብአት ማምረትና ሥራ ላይ እንዲውል ማድረግ

ዕሴቶች /Values/

1. ግልጽነት!

2. ተጠያቂነት!

3. የላቀ አገልግሎት መስጠት !

4. በዕውቀትና በእምነት መምራት!

5. ለለውጥ ዝግጁነት!

6. ጥራትና ወጪ ቆጣቢነት!

7. ፍትሃዊነት

የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ ተግባርና ኃላፊነት

የ ኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ የሚለከተሉት ሥልጣን ተግባራት ይኖሩታል፤-

v የኮንስትራክሽንና ቤቶች ልማት ቢሮ የቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤትን፣ የቤቶች ልማት ማጅመንት ኤጀንሲን፣ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማት ቁጥጥር ባለሥልጣን፤ የመንግሥት ኮንስትራክሽ ኤጀንሲን የህብረተሰብ ተሳትፎ ልማት ኤጀንሲን፤በበላይነት ይመራል፣ ያስተባብራል፤

v የኮንስትራክሽን ዘርፉ የሚመራበትንና እንዲሁም ቤቶችን የሚመለከቱ ህጎች እንዲዘጋጁ ያደርጋል ሲፀድቁም ተፈፃሚነታቸውን ያረጋግጣል፣

v አስፈላጊ ሲሆን በአስተዳደሩ በጀት ለሚገነቡ ግንባታዎች የሚያገለግሉ ውሎችና ውሎች ስለሚይዟቸው የውል ቃሎች እና ሁኔታዎች ዝርዝር የቴክኒክ መመርያ ከሚመለከተው አካል ጋር በመመካከር ያዘጋጃል በሥራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፤

v የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማጠናከርና አቅምን ለመገንባት የሚጠቅሙ አዳዲስ አማራጭ ቴክኖሎጂዎችን የማፈላለግና የማሻሻል ሥራዎች እንዲከናወኑ ይደግፋል ያስተባብራል የተገኙትም ሥራ ላይ መዋላቸውን ያረጋግጣል፣

v የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዕድገት ከግብዓት ከአቅርቦት ጋር መጣጣም እንዲችል የግንባታ ግብዓት አምራቾችና አከፋፋዮች በጥራትና በብዛት እንዲያቀርቡ ስትራቴጂዎችን ይነድፋል፣ ይደግፋል፣ ተግባራዊነቱንም ይከታተላል፣

v በመንግስትና በሌሎች አካላት ለሚገነቡ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የመሠረተ ልማት አቅርቦት እንዲሟላ የሚመለከታቸውን አካላት ያስተባብራል፣

v ለቤት ልማት የሚያስፈልግ የመሬት፣የመሠረተ ልማት አቅርቦት በዘላቂነት የሚረጋገጥበትንና እንዲሁም የፋይናንስ አማራጭ በማጥናት ለአፈፃፀም የሚረዳ የአሰራር ሥርዓት እንዲኖር ያደርጋል በአፈፃፀም ይደግፋል፣

v የከተማ አስተዳደሩ ቤቶች በሕግ አግባብ ለተጠቃሚው አገልግሎት መዋላቸውንና አዲስ የሚገነቡ ቤቶችም በደንቡ መሠረት ለተጠቃሚዎች መተላለፋቸውን ያረጋግጣል፣

v በአስተዳደሩ የሚገነቡትን የመኖሪያ ቤቶችና ሌሎች የመንግሥት ሕንፃዎች በተገባለት ውል መሠረት የጥራት ደረጃቸው፣ የጊዜና የዋጋ ገደቦች ተጠብቀው መሠራታቸውን ለማረጋገጥ የሚያስችል የቁጥጥር ሥርዓት እንዲኖር ያደርጋል፣ ይከታተላል፣ በበላይነትም ይመራል፤

v ህዝቡ የልማቱ ቀጥተኛ ተጠቃሚ እና ተሳታፊ እንዲሆን ለማድረግ በሚሰሩ ልዩልዩ የአካባቢ ልማት ሥራዎች ላይ ድጋፎችን ያደርጋል የልማት ሥራዎችን አፈፃፀም ይገመግማል፤

v ለጎርፍ የተጋለጡ የከተማዋን ክፍሎች በተመለከተ የመከላከል ሥራው ያለበትን ደረጃ ይገመግማል ድጋፍ ያደርጋል አፈፃፀሙን ይከታተላል፡፡

በቢሮው ሥር የተደራጁ ተቋማት ያሉበትን የአፈፃፀም ለመለካት የሚያስችል የሥራና የአሠራር ምዘና ስታንዳርድ ያወጣል ተግባራዊነቱን ይከታተላል፡፡

የቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ

ራዕይ /Vision/

አዲስ አበባ 212 ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎቿ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁና በዋጋ ተደራሽ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በመስገንባት የቤት ባለቤት ማድረግ፤

ተልእኮ /Mission/

በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ፡-

· ንጅታዊ አሠራርን በማሰደግ በቤት ግንባታ ላይ የተሠማሩ ማህበራትንና ተቋማትን በማሳተፍና በማጠናከር ወጪ ቆጣቢ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በመስገንባት በፍትሃዊ ስርጭት የቤት ባለቤት ማድረግ፣

· የመንግስትና የቀበሌ ቤቶችን አስተዳደር በማሻሻል ቤቶቹ በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ፣

ዕሴቶች /Values/

1. ግልጽነት!

2. ተጠያቂነት!

3. የላቀ አገልግሎት መስጠት !

4. በዕውቀትና በእምነት መምራት!

5. ለለውጥ ዝግጁነት!

6. ጥራትና ወጪ ቆጣቢነት!

7. ፍትሃዊ የሃብት ሥርጭትን፣

የቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ ሥልጣንና ተግባር

 

የቤቶች ልማትና ማኔጅመንት ኤጀንሲ የሚከተለው ሥልጣንና ተግባር ይኖረዋል፤-

1. በከተማው አስተዳደር የቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የተገነቡ ወይም በግንባታ ላይ ያሉ ቤቶችን አግባብነት ካላቸው ሠነዶች ጋር ይረከባል፤ በየቤቶቹ አይነት መረጃዎችን ይመዘግባል ያደራጃል፤ ለተጠቃሚውጰ በህግ መሠረት ያስተላፋል

2. የከተማውን የቤት ችግር ከመቅረፍ አንፃር በቤቶች ግንባታ ዘርፍ አስፈላጊ ሲሆን ከቤቶች ግንባታ ፕሮጀክቱ ውጪ ያሉ አካላት እንዲሳተፉ ያደርጋል፡፡

3. ኤጀንሲው በዚህ አንቀፅ ንዑስ አንቀፅ 1 መሰረት የተረከባቸውን ቤቶች ከመሸጡ በፊት በህግ መሰረት በባለቤቶች ማህበር እንዲተዳደር አስፈላጊውን አሟልቶ ያስመዘግባል ወይም ውክልና በሰጠው ሌላ አካል አማካይነት አስፍላጊውን ተሟልቶ እንዲመዘገቡ ያደርጋል፤

4. ኤጀንሲው በተለያዩ ደረጃዎች የሚገኙ ቤት ፈላጊዎችን ብዛትና ቁጥር ለማወቅ የሚያስችል ምዝገባ ያካሂዳል፤ መረጃውን ያደራጃል ወይም በየክፍለ ከተማው እንዲደራጁ ያደርጋል፣ለመረጃው አሰባሰብ እንዲረዳም የቤት ፈላጊዎች ማመልከቻ ቅፅ በማዘጋጀት በቤት ፈላጊዎች ማጣራትና መረጣ ለሚሳተፉ አካላት ያስተላልፋል፤

5. አማራጭ የፋይናንስ ምንጮችን በማጥናት ህብተሰቡ የቤት ባለቤት ሊሆን የሚችልበትን ጥናት በሥራ ላይ እንዲውል ያደርጋል

6. በከተማ አስተዳደሩ ባለቤትነት ሥር ያሉ የመኖርያና የንግድ ቤቶችን አግባብ ባለው ሕግ መሠረት ሙሉ መረጃ በመያዝ ይይዛል ይመዝግባል ያከራያል፤ያስተዳድራል፤ወደግል ባለቤትነት የሚዛወሩበትን ሁኔታ አጥንቶ ያቀርባል ሲፈቀድም ተግባራዊ ያደርጋል፡፡

7. በከተማው አስተዳደር ባለቤትነት ሥር ያሉትን ህንጸዎች ይመዘግባል ቤቶቹ የሚሻሻሉበትን ሁኔታ አጥንቶ ያቀርባል ሲፈቀደም ተግባራዊነቱን ይከታተል፡፡

ተ.ቁ

በኤጀንሲው የሚሰጡ አገልግሎቶች

አገልግሎቱን ለማግኘት ከደንበኞች የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎች

1

ግንባታቸው 80% የደረሱ የኮንደምንየም ቤቶችን መረከብ፣

ü ሙሉ ለሙሉ የተናቀቁ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ማስረከብ

2

ዕጣ ለወጣላቸው ዕድለኞች ቤት ማስተላለፍ

ü የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣

ü የጋብቻ ማስረጃ ፣ ወኪል ከሆነ የውክልና ማስረጃ፣

ü አስፈላጊውን ክፍያ በመፈፀም ውል ማዋዋል፣

3

የኮንደሚኒየም ንግድ ቤቶች ሽያጭ ማከናወን

ü ጨረታ አሸናፊ አላማወን ተረድተው የሆኑ አስፈላጊውን ክፍያ መፈፀም፣

ü በወቅቱ የሽያጭ ውል መዋዋል፣

4

ለቤት ልማት የሚውል አማራጭ ፋይናንስ ማፈላለግ

ü አላማውን ተገንዝበው የበኩላቸው ድርሻ መወጣት

5

የንግድና መኖሪያ ቤት ማከራየት፣

ü ለመከራየት ፍቃደኝነትና ሟሟላት የሚገባውን ሁሉ ሟሟላት

6

የመንግስት ህንፃዎች፣ የቀበሌ ቤቶች ኪራይና የኮንደሚንየም ቤቶች ገቢ መሰብሰቡን መከታተል

ü ኪራዩን ወቅቱን ጠብቆ መክፈል፣

7

የቤት ኪራይ ውል ማደስ ክትትል ማድረግ

ü በሚመለከተው ወረዳ ወቅቱን ጠብቆ በመቅረብ ውል ማደስ፣

8

የቤት ጥገና ጥያቄ መፍቀድና መከታተል፣

ü ሚመለከተው ወረዳ በፁሁፍ ማመልከት፣

9

በህገወጥ የተያዙ ቤችን ከህገወጥ ግለሰቦች ማስለቀቅ፣

ü የኤጀንሲው ደንበኞች ባለመሆናቸው ቤቱን ለቀው መሄድ

10

በልማት ለሚነሱ ተከራዮች የኮንደምንየም /ነባር የኪራይ ቤት መስጠት፣

ü ከሚመለከተው አካል የቤት ምደባ ጥያቄ ሲፀድቅ ተነሽ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት፣

11

የለማ መሬት ጥያቄ ማቅረብና መከታተል

ü ለሚመለከተው አካል የSሬት ጥያቄ ሲቀርብ“ c=ðkÉ S[Ÿw"

12

የመንግስት ቤቶችና ህንፃዎችን መከታተል

ü QÒ© }Ÿ^Ã J• SÑ–ƒ"

ü u?~” u›Óvu< SÁ´"

13

የኮንደምንየም ቤቶች ካርታ እንዲዘጋጅ መከታተል፣

ü S<K< ¡õÁ ðêS¨< ŸJ’ "`¨<” S¨<cÉ"

ü pÉS ¡õÁ ŸJ’ ÅÓV v”¡ k`x ¾wÉ` ¨<M SðçU"

14

የኮንደምንየም ማህበራትን መከታተል

ü SÅ^˃“ Ÿ›Å^Ì ›"M ¨<p“ õ Sp[w"

በቤቶች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ የሚሰጡ አገልግሎቶችና ከደንኞች የሚጠበቁ ቅድመ ሁኔታዎች

የአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት

ራዕይ /Vision/

አዲስ አበባ በ2ዐ12 ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ላላቸው ነዋሪዎቿ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁና በዋጋ ተደራሽ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በመገንባት የቤት ባለቤት ማድረግ፤

ተልእኮ /Mission/

በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየውን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመቅረፍ፡-

· ቅንጅታዊ አሰራርን ለማሳደግ፣ የስራ ተቋራቾችን አማካሪዎችን የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን በማሳተፍ እና የግንባታዉን ኢንዱስተሪ በማጠናከር ወጪ ቆጣቢ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ገንብቶ የቤት ባለቤት ማድረግ፡፡

የቤት ግንባታፕሮጀክት ዕሴቶች /Values/

1. ግልጽነት!

2. ተጠያቂነት!

3. የላቀ አገልግሎት መስጠት !

4. በዕውቀትና በእምነት መምራት!

5. ለለውጥ ዝግጁነት!

6. ጥራትና ወጪ ቆጣቢነት!

7. ፍትሃዊ የሃብት ስርጭት፤

የቤቶች ግንባታፕሮጀክት ጽ/ቤት ሥልጣንና ተግባር

የቤቶች ግንባታ ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የሚከተለው ሥልጣንና ተግባር ይኖረዋል፤-

1. ቤቶች ልማትና ማኔጅመንት ኤጀንሲ በሚያቀርበው የቤት ፍላጎት መነሻነት ለከተማዋ ነዋሪዎች ግልጋሎት የሚውል ምቹና ተደራሽ መኖርያ ቤቶች ይገነባል እንዲገነቡ ያደርጋል ፡፡

2. ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት ለሚሰራቸው ወይም ለሚያሰራቸው መኖርያ ቤቶች የተሳለጠ የመሬትና የመሰረተ ልማት አቅርቦት መኖሩን ያረጋግጣል፡፡

3. ወጭ ቆጣቢ የሆኑ የቤቶች ግንባታ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀምና በማስፋፋት የግንባታ ኢንዱስትሪውን ያጠናክራል ፡፡

4. ለቤቶች ልማት ፕሮግራም አስፈላጊ የሆኑ ቁሳቁሶችና የግንባታ እቃዎችን በአገር ውስጥና እንዳስፈላጊነቱ ከውጭ አገር ይገዛል፡፡

5. የመኖርያ ቤቶችን እጥረት ለማስወገድ የተጀመረውን ጥረት ለማገዝና የቤቶች ልማት ፕሮግራም የተሳካ እንዲሆን እንዳስፈላጊነቱ ወጭ ቆጣቢ የግንባታ እቃ የሚያመርቱ ፋብሪካዎችንና ተጓዳኝ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማትን ያቋቁማል ሥራቸውን በባለይነት ይመራል፡፡

6. ከዲዛይን እስከ ኮንስትራክሽን ያሉት የስራ ሂደቶች ደረጃቸውን እንዲጠብቁ በማድረግ የቤት ልማት ፕሮግራሙ በቅልጥፍና እንዲከናወን ያደርጋል፡፡

7. አነስተኛና ጥቃቅን የንግድ ስራ ተቋማትን በቤት ልማት ፕሮግራም አፈጻጸም በማሳተፍ የስራ እድል ይፈጥራል ፤ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር አቅማቸው እንዲጎለብት ያደርጋል፡፡

8. አግባብ ካላቸው ተቋማት ጋር በቅንጅት በመስራት ከቤቶች ግንባታ ኢንዱስትሪ ጋር በተያያዘ ብቁ ባለሙያዎችን ለማፍራት እገዛ ያደርጋል፡፡

9. ለቤቶች ግንባታ የሚያስፈልገውን ዝርዝር የአካባቢ ልማት ፕላንና ዲዛይን ከከተማ ፕላን ጋር በሚስማማና ወጭ በሚቀንስ ሁኔታ ያዘጋጃል ወይንም እንዲዘጋጅ ያደርጋል፤

10. አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ለጋራ ህንጻ ተጓዳኝ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ግንባታዎችን ያከናውናል ፡፡

11. በሚገባው ውል መሠረት ግንባታዎች ሲጠናቀቁ የግንባታውን ወጪና አስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች በማሟላት ለቤቶች ልማትና ማኔጅመንት ኤጀንሲና ለሚመለከታቸው አካላት ያስተላልፋል፡፡

12. ዓመታዊ እቅድና በጀት ያዘጋጃል ሲፈቀድ በስራ ላይ ያውላል ፡፡

13. እንደ አስፈላጊነቱ በአስተዳደር ወይንም በቦርዱ ሲታዘዝ ዓላማውን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችሉ ሌሎች ተጓዳኝ ተግባራትንና ግንባታዎችን ያከናውናል፡፡

 

የህብረተሰብ ተሳትፎ ልማት ኤጀንሲ

ራዕይ /Vision/

አዲስ አበባ ከተማ በ2012 ዓ/ም መካከለኛ ገቢ ካላቸዉ ከተሞች ጋር ተወዳዳሪ የሆኑ ነዋሪዎን ፍላጎት መሠረት ያደረጉና ህብረተሰቡን በማሳተፍ መሠረተ ልማት የተàሉላት ከተማ ማድረግ፡፡

ተልእኮ /Mission/

በአዲስ አበባ ከተማ ያለዉን የማህበራዊ ተsማትን ችግር ለመቅረፍ፡- በህዝብ ተሳትፎ የነዋሪዎን ፍላጎት መሠረት ባደረገ ጥናትና ዲዛይን በመሥራ ጥራትና ደረጃቸዉን የጠበቁ መሠረተ ልማቶችን በመገንባት ለህብረተሰቡ ማስረከብ፡፡

ዕሴቶች /Values/

· ግልጽነት!

· ተጠያቂነት!

· የላቀ አገልግሎት መስጠት !

· በዕውቀትና በእምነት መምራት/መስራት/!

· ለለውጥ ዝግጁነት!

· ህዝብ አሳታፊነት!

የህብረተሰብ ተሳትፎ ልማት የሥራ ሂደት ሥልጣንና ተግባር፤-

1. በከተማዋ ውስጥ በማሻሻል መልክ ለሚለሙ አካባቢዎች ልማት አፈፃፀም ስትራቴጂዎችን ነድፎ ያቀርባል ሲፀድቅም ተግባራዊ ያደርጋል

2. ህብረተሰቡ የአካባቢውን ችግርና የልማት ፍላጎት እንዲለይ የልማቱ ቀጥተኛ ተሳታፊና የልማቱ አንቀሳቃሽ እንዲሆን በየአካባቢው የልማት አደረጃጀቶች እንዲፈጠሩ ያደርጋል ለአደረጃጀቶቹም የህግ ማዕቀፍ እንዲዘጋጅ በማድረግ ሲፀድቅ ሥራዎችን ይመራል ያስተባብራል፡

3. አማራጭ የፋይናንስ ምንጮችን በመፈለግ የአካባቢውን ህብረተሰብ የልማት ሥራ ያግዛል፡፡

4. የአካባቢው የተለዩ የህዝቡ ፍላጎቶች በመሬት ላይ የሚውልበትን ፕላን እንዲዘጋጅ ያደርጋል ያጸድቃል

5. ህዝቡን ፍላጎት መሰረት አደርጎ የተሰራውን ፕላን ለመተግባር የሚያስችል የድርጊት መርሃ ግብርና አደረጃጀት አንዲፈጠርና ሀብት በማሰባሰብ አንዲከናወን ያደርጋል፤ያመቻቻል፤

6. በአካባቢ መሻሻል ልማት የሚለቀቅ ቦታ ካሳና ምትክ የሚያስፈልገውን በመለየት ተገቢው መስተንግዶ አንዲያገኙ ለሚመለከተው አካል ያሳውቃል፤ክትትል፤ያደርጋል፤

7. በአካባቢ መሻሻል ወቅት ለሚከናወን የግንባታ ስራ ዲዛይን ያዘጋጃል ወይም እንዲዘጋጅ ያደርጋል የጨረታ እና የኮንትራት አስተዳደር ሥራዎችን ያከናውናል፤ የግንባታ ሂደቱን ይከታተላል ይቆጣጠራል፤

8. የህብረተሰቡን ፍላጎት መሰረት ያደረጉ የአካባቢ ልማት ግንባታ ሥራዎች አጠናክሮ ነዋሪውን በማስተባበርና በማሳተፍ ማስቀጠል የሚያስችሉ ልዩ ልዩ የጥናት ሥራዎች በማከናወን ሥራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፤

9. በህዝቡ የተከናወኑ የልማት ስራዎች በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ተገቢው ጥገናና ጥበቃ አንዲደረግላቸው ይከታተላል ይደግፋል፤

10. ምርጥ የህዘብ ሰራ ተሞክሮዎችን ይለያል ፤ይቀምራል፤ ያሰፋፋል፡፡

 

1. ዋና ዋና ተግባራት፡

1 በማዕከል ደረጃ የሚሰጡ ዋና ዋና ተግባራት

· የህብረተሰብ ተሳትፎ ልማት የሚመራበትን አዋጆች ፣ ደንቦችና መመሪያዎች ማዘጋጀትና ሲፀድቁም ማስፈፀም፣

· የህብረተሰብ ተሳትፎፕሮግራሞችን ለመፈፀም የአቅም KFtèC በሚታይባቸው ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች b_ÂT mlyT አቅማቸውን መገንባት፣

· ለከተማው የህብረተሰብ ተሳትፎ በሚዘጋጀው ፕላን መሠረት እንዲገነቡ ማስተባበር፣መቆጣጠርና መምራት፣

· የህብረተሰብ ተሳትፎ zRF mr©ãCN msBsB ¥d‰jT½ mtNtN mtRgÖM ተግባራዊ እንዲሆን ማስተባበር ½ማገዝ፣

· በከተማው ውስጥ ህብረተሰቡና ባለሃብቱን በማስተባበር የህብረተሰብ ተሳትፎ ፕሮግራም ላይ እንዲያግዙ ድጋፍ½ ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ፣

· በጥቃቅንናአነስተኛ አንቀሳቃሾች የአካባቢ ማሻሻያፕሮግራም ላይ ስራ እድል እንዲያገኙ፣እንዲሳተፉ የሚያስችል የአሠራር ሥረኣት እንዲዘረጋ ማድረግ

· የአካባቢ ማሻሻያፕሮግራም በተገኘው ጥናት የዲዛይን ፣የኮንትራት አስተዳደር ድጋፍ ይሰጣል

· የተገኙትን ምርጥ ተሞክሮዎች ይቀምራል ፣ያስተላልፋል

· የህብረተሰብ ተሳትፎ ጥናቶችን ከአካባቢው ነባራዊ መነሻ በመነሳት ማጥናት፣አማራጭ የፋይናንስ ምንጭን ለመፈለግ የሚረዳ ጥናት፣በአማራጭነት ሊታይ የሚችል አስተዳደራዊ ዘዴዎችን በማካተት ጥናቱን ማስተላለፍ፣ድጋፍ መስጠት፣መከታተል

2 bKFl kt¥ dr© y¸s-# xgLGlÖèC

· የህብረተሰብ ተሳትፎ ፕሮግራሞችን ለመፈፀም የአቅም KFtèC በሚታይባቸው ወረዳዎች b_ÂT mlyT አቅማቸውን ከማዕከሉ ጋር በመተጋገዝ ይገነባል፣

· ለከተማው የህብረተሰብ ተሳትፎ በሚዘጋጀው ፕላን መሠረት እንዲገነቡ ማስተባበር፣መቆጣጠርና መምራት፣

· የህብረተሰብ ተሳትፎ zRF mr©ãCN msBsB ¥d‰jT½ mtNtN mtRgÖM ተግባራዊ እንዲሆን ያስተባብራል ½ያግዛል፣

· በክፍለ ከተማ ውስጥ ህብረተሰቡና ባለሃብቱን በማስተባበር የአካባቢ ማሻሻያፕሮግራም ላይ እንዲያግዙ ድጋፍ½ ክትትልና ቁጥጥር ያደርጋል፣

· በክፍለ ከተማው ጥቃቅንና አነስተኛ አንቀሳቃሾች የአካባቢ ማሻሻያፕሮግራም ላይ ስራ እድል እንዲያገኙ፣እንዲሳተፉ ያግዛል

· የህብረተሰብ ተሳትፎ ፕሮግራም በተሰራው ዲዛይን መሰረት ጨረታ ያወጣል ፣የኮንትራት አስተዳደር ድጋፍ ይሰጣል፤

· የፋይናንስና የንብረት አስተዳደሩ መሰረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን ድጋፍና ክትትል ያደርጋል

· የተገኙትን ምርጥ ተሞክሮዎች ይቀምራል ፣ለማእከሉ ያስተላልፋል

3 bወረዳ dr© y¸s-# xgLGlÖèC

· በወረዳው መሻሻል የሚገባቸውን ቦታዎች ይለያል ፣ህብረተሰቡ ጋር ይወያያል ፣ የጋራ መግባባት ላይ ይደርሳል፣

· በወረዳው መሻሻል የሚገባቸውን ቦታዎች የመጀመሪያ ጥናት ያደርጋል፣ጥናቱን ያስተቻል፣

· የአፈፃፀም ፕሮግራሞችን በመቅረፅ ተግባራዊ መሆናቸውን ክትትል ያደርጋል ፣

· በወረዳው የሚገኙትን አደረጃጀቶች እንደ የባህሪያቸው በመለየት የህብረተሰብ ተሳትፎ ፕሮግራም ላይ እንዲሳተፉ ያቅዳል ፣ድጋፍና ክትትል ያደርጋል

· የፋይናንስና የንብረት አስተዳደሩ መሰረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን ድጋፍና ክትትል ያደርጋል

· በአካባቢ መሻሻል ለሚነሱ ሰዎች አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል፤

· የተገኙትን ምርጥ ተሞክሮዎች በመቀመር ለክፍለከተማው ያስተላፋል

uQw[}cw }dƒö MTƒ ›?Ë”c= ¾T>cÖ< ›ÑMÓKA„‹“ ŸÅ”u™‹ ¾T>Öul pÉS G<’@­‹

}/l

u›?Ë”c=¨< ¾T>cÖ< ›ÑMÓKA„‹

›ÑMÓKA~” KTÓ–ƒ ŸÅ”u™‹ ¾T>Öul pÉS G<’@­‹

1

¾I/cw }dƒö MTƒ ¾T>S^uƒ” ›ªÐ‹" Å”x‹“ SS]Á­‹ T²Ò˃“ c=ìÉpU TeðìU

· K²=G< ¯LT ¾}²Ò̃” ›ªÐ‹ Å”x‹“ SS]Á­‹ T¨p

2

¾I/cw }dƒö –aÓ^V‹” KSðìU ¾›pU ¡õ}„‹ uT>Ãv†¨< ¡/Ÿ}V‹“ ¨[Ç­‹ uØ“ƒ KSK¾ƒ ›pT†¨<” SÑ”vƒ

· KT>cÖ¨< ¾›pU Ó”v eMÖ“ ´ÓÌ J• SÑ–ƒ

3

uŸ}T¨< ¾I/cw }dƒö uT>²Ò˨< –L” SW[ƒ ”Ç=Ñ’u< Te}vu` Sq×Ö`“ SU^ƒ

· u}²Ò˨< –L” SW[ƒ SÑ”vƒ

4

¾I/cw }dƒö ²`õ S[Í­‹” Scwcw TÅ^˃ uS}”}”“ uS}`ÑAU }Óv^© ”Ç=J” Te}vu` TÑ´

· S[Í­‹” u}Ñu=¨< S”ÑÉ uSÁ´“ uTÅ^˃ KT>SKŸ}¨< ›"M Te}LKõ

5

uŸ}T¨< ¨<eØ I/cu<“ vKGw~” uTe}vu` ¾I/cw }dƒö

–aÓ^U Là ”Ç=ÁÓ²< ÉÒõ ¡ƒƒM“ lØØ` TÉ[Ó

· uÑ”²w uT‚]ÁM uÑ<Muƒ“ u¨<’ƒ ¾T>Öupuƒ” ›e}ªî* TÉ[Ó

6

uØnp”“ ›’e}— ›”kdnj‹ ¾›"vu= ThhÁ –aÓ^U Là e^ ÉM ”Ç=ÁÑ–< ”Ç=d}ó ¾T>Áe‹M ¾›c^` c`›ƒ ”Ç=²[Ò TÉ[Ó

· K}ðÖ[¨< ¾e^ ÉM wl“ ´ÓÌ J• SÑ–ƒ

7

¾›"vu= ThhÁ –aÓ^U u}Ñ–¨< Ø“ƒ ¾Ç=³Ã” ¾¢”ƒ^ƒ ›e}ÇÅ` ÉÒõ è×M

· KÇ=³Ã” ´Óσ S’h ¾T>J” ´`´` Hdw“ –aÓ^U Tp[w

8

U`Ø ¾I´w }dƒö }V¡a­‹” ÃKÁM" ÃkÃ^M ÁeóóM

· u›Ç=e ðÖ^ ¾Ëu ¾MTƒ e^ Se^ƒ

9

›T^ß ¾óÓ”e U”à‹” uSðKÓ c=ðkÉ ¾›"vu=¨<” I/cw ¾MTƒ Y^ ÁÓ³M ŸI/cu< ¾T>cucu< ¾T‚]ÁM ¾Ñ<Muƒ“ ¾Ñ”²w Sªà­‹ Y^ Là SªL†¨<” ߁}LM

· KMTƒ ¾}cucu¨<” Gwƒ u›Óvu< Y^ Là ”Ç=¨<M ÁÅ`ÒM

10

uŸ}Tª ¨<eØ u›"vu= ShhM KT>KS< ›"vu=­‹ ¾MTƒ ›ðíìU eƒ^‚Í=­‹” ’Éö Ák`vM c=ìÉpU }Óv^© ÁÅ`ÒM

· u}’Åð¨< ¾MTƒ eƒ^‚Í= SW[ƒ ¾MTƒ e^­‹” TŸ“¨”

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማትና ቁጥጥር ባለሥልጣን

ራዕይ፡/Vision/

አዲስ አበባ ከተማ በ2ዐ12 ዓ.ም. መካከለኛ ገቢ ካላቸው ከተሞች ጋር ተወዳዳሪ የሆነ ብቁና ተወዳዳሪ የሆነ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪእንዲኖሯት ማድረግ፤

ተል°/Mission/

 

በአዲስ አበባ ከተማ የኮንስትራክሽን ዘርፉ ተሳታፊዎችን አቅም በማሳደግ፤ የግንባታ ተሳታፊዎችን የምዝገባና

ፈቃድ አሠራርን በማሻሻል የሴክተሩን መረጃ በማጠናከር ብቁና ተወዳዳሪ የሆነ የኮንስትራክሽን

ኢንዱስትሪመፍጠር፡፡

ዕሴቶች/Values/

1. ግልጽነት!

2. ተጠያቂነት!

3. የላቀ አገልግሎት መስጠት!

4. ለለውጥ ዝግጁነት

5. በእውቀትና በእምነት መምራት/ መስራት!

6. የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዕድገት ትኩረት መስጠት !

የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ልማት ባለሥልጣን ተግባርና ኃላፊነቶች

v የኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚመራበትን አዋጆች፣ ደንቦች፣ መመሪያዎችና ስታንዳርዶች ማዘጋጀትና ሲፀድቁም ተፈፃሚነታቸውን ያረጋግጣል፣

v አስፈላጊሲሆንበከተማ አስተዳደሩ በጀት ለሚገነቡ ግንባታዎች የሚያገለግሉ ውሎች፣ ውሎች ስለሚይዟቸው የውል ቃሎች እና ሁኔታዎች ዝርዝር የቴክኒክ መመርያ ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ጋር በመመካከር በማዘጋጀት በሥራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፣

v የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማጠናከርና አቅምን ለመገንባት የሚጠቅሙ አዳዲስ አማራጭ ቴክኖሎጂዎችን ለማሻሻል ጥናትና ምርምር ያካሂዳል፣ ያፈላልጋል፣ ልምድ ይቀስማል፣ ያላምዳል፣ ያሰርፃል፣

v በከተማዋ በኮንስትራክሽን ሴክተር የሚሰሩ የሥራ ተቋራጮች፣ አማካሪዎች፣ የምህንድስና ባለሙያዎች፣ እና የግንባታ ማሽነሪዎችና መሣሪያዎች አሳላፊዎችን ይመዘግባል፣ ፈቃድ ይሰጣል፣ ፈቃድ ይሰርዛል፣ ሕጋዊ ፈቃድ ይዘው መሥራታቸውን ያረጋግጣል፣

v የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ዕድገት ከግብዓት ከአቅርቦት ጋር መጣጣም እንዲችል የግንባታ ግብዓት አምራቾችና አከፋፋዮች በጥራትና በብዛት እንዲያቀርቡ ስትራቴጂዎችን ይነድፋል፣ ይደግፋል፣ ተግባራዊነቱንም ይከታተላል፣

v የግንባታውን ኢንዱስትሪ የአቅም ክፍተት በጥናት ላይ ተመስርቶ እንዲሞላ ተገቢውን ድጋፍ ያደርጋል አፈፃፀሙን ይከታተላል፣

v የኮንስትራክሽን ዘርፍ የመረጃ መረብና ማዕከል እንዲኖር በማድረግ ወቅታዊ የዘርፉ መረጃዎች ተሰብስበው፣ ተመዝግበውና መረጃዎች ተተንትነው የልማት አቅጣጫዎችን መጠቆም በሚችሉ አግባብ መደራጀታቸውን ያረጋግጣል፣

v የግንባታግብዓትና የጉልበትየገበያዋጋበማጥናት ለመንግሥት ሕንፃዎችና ለቤቶች ግንባታ የቁርጥዋጋተከላሰርቶ በወቅቱ ይሰጣል፣

v በግንባታ ዘርፍ ከውለታ ጋር የሚከሰቱ አለመግባባቶችን ይፈታል፣ ከአለመግባባቶች ጋር የሚነሱና አጠቃላይ ግንባታዎች በሚወጡ ህጎች መመሪያዎችና ስታንዳርዶች መሠረት መፈፀማቸውን ያረጋግጣል፣

v የኮንስትራክሽን ዘርፍ መረጃዎችን ይመዘግባል፣ ወቅታዊ ያደርጋል፣ ይተነትናል፣ ውጤቱን ለህትመት ያበቃል፣የግንባታ ግብዓትና ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎችን ለተጠቃሚ አካላት ሲጠየቅይሰጣል፣

የኮንስትራክሽ ኢንደስትሪ ልማትና ቁጥጥር ባለሥልጣን ዋና ዋና ተግባራት፡

1. በከተማው አስተዳደር ክልል ውስጥ የግንባታ ዘርፉና የመሠረተ ልማት አውታር የሚመራበትን የሕግ ማዕቀፎች እንዲዘጋጅ ያደርጋል፣ ሲፀድቅም በተግባር ላይ ያውላል፣

2. የግንባታውን ኢንዱስትሪ የአቅም ክፍተት በጥናት ላይ ተመስርቶ ይሞላል፡፡

3. በከተማዋ የሚንቀሳቀሱ የኮንስትራክሽን ሴክተር አካላት ባለሙያዎችን፣ አማካሪዎችን፣ የሥራተቋራጮችን፣ የግንባታ መሣሪያ አሳላፊዎችን ይመዘግባል፣ ፈቃድ ይሰጣል፣ ፈቃድ ይሰርዛል፣የማስተዳደር አቅማቸውን መመሪያ አውጥቶ ይመራል፣ የግንባታ ማቴሪያሎችን አምራችና አቅራቢ አካላትን ይመዘግባል፡፡

4. የኮንስትራክሽን ግብአት አቅራቢዎችንና አምራቾችን ይመዘግባል የምርታቸውን ጥራት ይቆጣጠራል

5. ከኮንስትራክሽን ግብአት አቅራቢዎችና አምራቾች የግብአት ዋጋዎችን በመሰብሰብ የግንባታ ዋጋ ተመን ያወጣል፣ ለአስተዳደሩና ለዘርፍ ተጠቃሚ አካላት ያሰራጫል፣

6. የግንባታ ዘርፍ የመረጃ መረብና ማዕከል እንዲኖር ያደርጋል፣ መረጃዎችን ይመዘግባል፣ ወቅታዊ ያደርጋል፣ ይተነትናል፣ ውጤቱን ለህትመት ያበቃል፣ ያሰራጫል፡፡

7. በከተማው አስተዳደር የሚገኙ ቤቶች፣ ህንፃዎች የመሠረተልማት አውታሮች በተመለከተ የተሟላ መረጃ ይመዘግባል፣ ይይዛል፣ ወቅታዊ ያደርጋል፣ መረጃዎችን በመተንተንና በመተርጐም የልማት አቅጣጫዎችን ይጠቁማል፣

8. የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪውን ለማጠናከርና አቅምን ለመገንባት የሚጠቅሙ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን ያፈላልጋል፣ ልምድ ይቀስማል፣ ያላምዳል፣ ያሰርፃል፣ ለማሻሻል ጥናትና ምርምር ያካሂዳል፡፡

9. የግንባታ ግብአቶችን ጥራት ይቆጣጠራል በማምረቻና በግንባታ ቦታዎች የቀረቡ የግንባታ ግብአት ናሙናዎችን በላብራቶሪ ጥራታቸውን ያረጋግጣል ችግር ባለባቸው ላይ አስፈለጊውን የማስተካከያ እርምጃ ይወስዳል ወይም እንዲወሰድ የሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ማዘዝ ይችላል፤

 

¾¢”eƒ^¡i” ›=”Æeƒ] MTƒ“ lØØ` vKYM×”

 

›ÑMÓKAƒ KTÓ–ƒ ŸÅ”u™‹ ¾T>Öul pÉS G<’@­‹

1. ¾›T"]­‹ U´Ñv“ ðnÉ ›ÑMÓKAƒ KSeÖƒ

· ¾›T"] É`Ï~ vKu?ƒ uT>ÁSK¡ƒuƒ Se¡“ Å[Í Là ¾}kSÖ¨< S] vKS<Á K=J” ÃÑvªM"

· uSeð`~ ¾}kSÖ< vKS<Á­‹” ¾T>Ádà ´`´` SÓKÝ"

· ¾Åc ¾vKS<Á ðnÉ /Licence/ ª“¨<“ ¢ú"

· ¾Y^ MUÉ Te[Í ª“¨<“ ¢ú"

· K?KA‹ x­‹ Là c`„ ŸJ’ 6 ¨` ÁMuKÖ ¾Y^ SMkmÁ ª“¨<“ ¢ú"

· ¾u=a SÑMÑÁ ldlf‹ ¾}Ѳ<uƒ” Å[c˜ ª“¨<“ ¢ú"

· u=a ¾}Ÿ^¾uƒ” ¨<M ¾ÓM ŸJ’ ¾Ãµ T[ÒÑÝ ¾}ðkÅ –L”"

· G<Kƒ ¾ûeþ`ƒ SÖ” ÁL†¨< Ñ<`É ö„Ó^ö‹"

· ¾Åc ¾}iŸ`"] K=w_ ª“¨<“ ¢ú /¢É 3/"

· ¾S’h "úM ¾T>Ádà Te[Í Ÿv”¡ Tp[w"

· /¾}/¾Ó/TIu` ŸJ’ ¾SSe[‰“ S}ÇÅ`Á Å”w"

· Ÿ”ÓÉ“ ›=”Æeƒ] MTƒ u=a ¾ª“ U´Ñv Te[Í"

· ¾Åc S¨mÁ ¨[kƒ"

· ¾›ÑMÓKAƒ ¡õÁ SðìU - ŸÅ[Í 1-3 ›Ç=e w` 500 °Édƒ w` 250

ŸÅ[Í 4-6 ›Ç=e w` 300 °Édƒ w` 150

Tdcu=Á

u›T"] É`σ ¾}S²Ñu vKS<Á uK?L T”—¨<U S/u?ƒ ¾}S²Ñu SJ’< Ÿ}[ÒÑÖ ¾}cÖ¨< ¾S<Á S¨mÁ Ãc[³M::

2. ¾Y^ }s^à‹ ¾U´Ñv“ õnÉ ›ÑMÓKAƒ KSeÖƒ

· uSeð`~ ¾}kSÖ< vKS<Á­‹” ¾T>Ádà ´`´` SÓKÝ"

· ¾Åc ¾vKS<Á õnÉ ª“¨<“ ¢ú"

· ¾Y^ MUÉ Te[Í ª“¨<“ ¢ú"

· K?KA‹ x­‹ c`„ ŸJ’ 6 ¨` ÁMuKÖ ¾Y^ SMkmÁ ª“¨<“ ¢ú"

· ŸT>Áe}ÇÉ^†¨< vKS<Á­‹ Ò` ¾}ð^[Suƒ ¾Y^ ¨<M ª“¨<“ ¢ú"

· ¾u=a SÑMÑÁ ldlf‹ ¾}Ѳ<uƒ” Å[c˜ ª“¨<”“ ¢ú"

· ¾Åc ¾}iŸ`"] K=w_ ª“¨<“ ¢ú /¢É 3/"

· ¾S’h "úM ¾T>Ádà Te[Í Ÿv”¡ Tp[w"

· ¾Ti’]­‹” G<’@ ¾T>ÑMî Te[Í /K=w_ ¨ÃU Å[c˜/"

· G<Kƒ ¾ûeþ`ƒ SÖ” ÁL†¨< Ñ<`É ö„Ó^ö‹"

· /¾}/¾Ó/TIu` ŸJ’ ¾SSe[‰“ S}ÇÅ`Á Å”w"

· Ÿ”ÓÉ“ ›=”Æeƒ] MTƒ u=a ¾ª“ U´Ñv Te[Í"

· ¾Åc S¨mÁ ¨[kƒ"

· ¾›ÑMÓKAƒ ¡õÁ SðìU" ŸÅ[Í 1-4 ›Ç=e w` 500 °Édƒ w` 250

ŸÅ[Í 5-7 ›Ç=e w` 300 °Édƒ w` 150

ŸÅ[Í 8-10 ›Ç=e w` 100 °Édƒ w` 50

Tdcu=Á

u}s^ß É`Ï~ ¾}S²Ñu< vKS<Á­‹ uK?L T”—¨<U S/u?ƒ ¾}S²Ñu< SJ’< Ÿ}[ÒÑÖ ¾}cÖ¨< ¾S<Á S¨mÁ Ãc[³M::

3. KvKS<Á­‹ ¾U´Ñv ›ÑMÓKAƒ SeÖƒ"

· ¾ƒUI`ƒ Te[Í ª“¨<“ ¢ú"

· G<Kƒ ¾ûeþ`ƒ SÖ” ÁL†¨< ö„Ó^ö‹"

· W^}— Ÿ’u[ ¾c^†¨<” e^­‹ ¾T>ÑMî ¾e^ MUÉ Te[Í ª“¨<“ ¢ú"

· ¾›ÑMÓKAƒ ¡õÁ SðìU" ›Ç=e w` 100 °Édƒ w` 50

Tdcu=Á

¾vKS<Á U´Ñv ›ÑMÓKAƒ KTÓ–ƒ vKS<Á¨< u›"M Sp[w ›Kuƒ::

·

 

4. K¢”eƒ^¡i” SX]Á­‹“ Ti’]­‹ ¾U´Ñv“ ðnÉ ›ÑMÓKAƒ SeÖƒ&

· ¾Ç=¡L^c=¿’<” *]Í=“M“ ¢ú¨<” Tp[w /*]Í=“K< uvKYM×’< ¾T>Á´/"

· Ç=¡K^c=Ä” ŸK?K¨< Ÿõ/u?ƒ vKu?ƒ’ƒ ¾T>Á[ÒÓØ Te[Í Tp[w ¨Ã”U ¾S”ÓYƒ }sU ŸJ’ ”w[~ ¾^c< SJ’<” uÅwÇu? T[ÒÑØ"

· ¢T@`hM ›=”|Ãc<” *]Ï“M“ ¢ú¨<” Tp[w"

· ¾}ÕÕ²uƒ ¡õÁ c’É /Bill of loading/ Tp[w"

· Ti’]¨< ¨Ã”U SX]Á¨< Ÿk[Ø ’í ¾Ñv ŸJ’ Ÿk[Ø ’í ÅwÇu? ŸÑu=­‹“ Ñ<UI[¡ vKYM×” Tp[w"

· k[Ø ¾ŸðKuƒ ŸJ’ *]Í=“M Åc˜ “ ¢ú¨<” Tp[w"

· ¾‚Uw` k[Ø 2% KÑu=­‹ ¾ŸðK<uƒ” Å[c˜ Tp[w"

· ¾K=w_“ cK?Ç ¡õÁ SðìU"

· Kwnƒ U`S^ ¾›ÑMÓKAƒ ¡õÁ SðìU" ›Ç=e w` 1000 °Édƒ w` 600

· ¾‚¡’>¡ wnƒ U`S^ TeÅ[Ó"

5. ¾°Ç“ °Ñ“ ›ÑMÓKAƒ SeÖƒ&

· Ÿv”¡ /›=”g<^”e/ ¾wÉ` ¨<M c’Ê‹”“ ¾°ÑÇ ØÁo Tp[w"

· *]Ï“M K=w_¨<” Tp[w"

· ¾ÑŨ<” K=w_ ¾T>[Ÿu¨<” ÓKcw uÅwÇu? Td¨p"

· u²S’< ¾‚¡’>¡ wnƒ U`S^ ÁÅ[Ñuƒ” Te[Í Tp[w"

· ¾›ÑMÓKAƒ ¡õÁ SðìU" w` 50

6. KTi’]“ SX]Á­‹ ¾ÓUƒ ›ÑMÓKAƒ SY^ƒ&

· ¾ÓUƒ ›ÑMÓKAƒ ðLÑ> ØÁo¨<” uÅwÇu? Tp[w"

· ÖÁm¨< }¨"à ŸJ’ QÒ© ¾¨<¡M“ Te[Í Tp[w"

· u²S’< ¾‚¡’>¡ wnƒ U`S^ ÁÅ[Ñuƒ” Te[Í Tp[w"

· ¾›ÑMÓKAƒ ¡õÁ SðìU" w` 300

7. KTi’]“ SX]Á­‹ ›e}LLò­‹ ¾TeÑu=Á ðnÉ SeÖƒ&

· ¾Ó» –aö`T ›=”|Ãe ŸTSMŸ‰ Ò` Tp[w"

· ¾Ti’]¨<” VÈM" w³ƒ ¨.².} ¾T>ÑMî ´`´` S[Í­‹” Tp[w"

· ¾›ÑMÓKAƒ ¡õÁ SðìU" w` 50

8. ¾vKu?ƒ’ƒ eU K¨<Ø ›ÑMÓKAƒ SeÖƒ&

· ¾eU K¨<Ø ØÁo TSMŸ‰ Tp[w"

· k[Ø ¾}ŸðKuƒ” Te[Í Tp[w"

· Ÿk[Ø ’í ¾Ñv ŸJ’ ¾k[Ø ’í Swƒ ¾}³¨[uƒ” ÅwÇu? Tp[w"

· ¾v”¡“ ¾›Ñ` ¨eØ Ñu= °Ç ›KS•” ¾T>ÑMî Te[Í Tp[w"

· u²S’< ¾‚¡’>¡ wnƒ U`S^ ÁÅ[Ñuƒ” Te[Í Tp[w"

· ’v\” K=w_“ WK?Ç KkÉV vKõ SSKe"

· ¾›ÑMÓKAƒ ¡õÁ SðìU" w` 200

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

የመንግስት ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

ራዕይ/Vision/

አዲስ አበባ ከተማ በ2012 ዓ/ም መካከለኛ ገቢ ካላቸዉ ከተሞች ጋር ተወዳዳሪ የሆኑ ጥራና ደረጃቸዉን የጠበቁ የመንግስት እና ማህበራዊ ተsማት የተàሉላት ማድረግ፡፡

ተልዕኮ /Mission/

በአዲስ አበባ ከተማ ያለዉን የመንግስት ተsማትን ችግር ለመቅረፍ የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች እና የማህበራዊ ተsትን ፍላጎት መሠረት ያደረገ ጥናትና ዲዛይን በመስራ ጥራትና ደረጃቸዉን የጠበቁ ተsማትን በመገንባት ለአገልግሎት እንዲዉሉ ማድረግ

ዕሴቶች /Mission/

· ተጠያቂነት

· ግልፅነት

· የላቀ አገልግሎት መስጠት

· ለለዉጥ ዝግጁነት

· በዕዉቀትና በእምነት መምራ /መስራት/

· ጥራትና ወጪ ቆጣቢነት

የኤጀንሲው ዋና ዋና ተግባራት

1. በከተማ አስተዳደሩ ስር የሚገኙ መ/ቤቶችን የግንባታ ፍላጎቶች በመቀበል ጥናት ያደርጋል አማራጭ ዲዛይኖችን ያዘጋጃል ወይም እንዲዘጋጅ ያደርጋል፡፡

  1. የጨረታና የግንባታ ሂደቱን ከግንባታ ባለቤቱ ጋር በመሆን ያከናውናል ያስተባብራል ይመራል፤ የግንባታ ውሎች የግንባታ ሕግን መሰረት በማድረግ እንዲዘጋጅ ያደርጋል፣ ስለተግባራዊነቱም ይከታተላል፣ ይቆጣጠራል፤
  2. ግንባታዎች በተዘጋጀው ዲዛይን እና ውል መሰረት መሰራታቸውን እና ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ መሆኑን ባለሙያ በመመደብ ወይም በአማካሪ ድርጅት ክትትል ያደርጋል፣ ያረጋግጣል፡፡
  3. የተለያዩ የግንባታ እና የዲዛይን አሰራር ማንዋሎችን እና ስታንዳርዶችን ያዘጋጃል፣ እንዲዘጋጅ ያደርጋል፤

5. በኤጀንሲው በሚሰሩ ግንባታዎች ላይ የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ተሳታፊ ሊሆኑ የሚችሉበትን ሁኔታ የሚያመቻች የህግ ማዕቀፍ እንዲዘጋጅ ያደርጋል ተግባራዊ መሆኑን ይከታተላል፡፡

6. ለጎርፍ የተጋለጡ የከተማዋን ክፍሎች በተመለከተ ጥናት ያደርጋል፤

ጎርፍ በተጋለጡት አካባቢዎች ላይ የመከላከል ሥራ ለመሥራት ዲዛይን ያዘጋጃል የጨረታና የግንባታ ሂደቱን ያከናውናል /እንዲከናወን ያደርጋል/፡፡

uS”ÓYƒ ¢”eƒ^¡i” ›?Ë”c= ¾T>cÖ< ›ÑMÓKA„‹ ŸÅ”u™‹ ¾T>Öul pÉS G<’@­‹

}.l.

u›?Ë”c=¨< ¾T>cÖ< ›ÑMÓKA„‹

›ÑMÓKAƒ KTÓ–ƒ ŸÅ”u™‹ ¾T>Öul pÉS G<’@­‹

1

¾Ø“ƒ ›ÑMÓKAƒ"

* u›?Ë”c=¨< ¾Ó”v Y^­‹" ¾Ø“ƒ“ S[Í ›p`xƒ Y^­‹ uT°ŸM“ u¡/Ÿ}T Å[Í u^e ÃM“ u¨<ß ›T"]­‹ ¾T²Ò˃ ›ÑMÓKAƒ Ãc×M::

2

¾Ç=³Ã” ›ÑMÓKAƒ"

* ¾S”ÓYƒ c?¡}` S/u?„‹ uÁK<uƒ ¾T>ÖkS<v†¨<” ›ÑMÓKAƒ SeÝ }sTƒ KSÑ”vƒ ¾T>Áe‹K< Ç=³Ã•‹” uT°ŸM“ u¡/Ÿ}T Å[Í u^e ÃM“ u›T"]­‹ ¾T²Ò˃ ›ÑMÓKAƒ Ãc×M::

* ¾Ç=³Ã” Ø“ƒ ØÁo Ÿ6 ¨^ƒ uòƒ Tp[w"

* KÇ=³Ã” ´Óσ S’h ¾Ç=³Ã” –aÓ^U u´`´` Tp[w"

* ¾x õ T[ÒÑÝ "` –L” eUU’ƒ TÁÁ´"

* ¾}ÅÑð u˃ T[ÒÑÝ ¢ú TÁÁ´"

* Å”u—¨<” ¨¡KA Y^­‹” KSŸ}M ¾T>‹M c¨< SSÅw"

3

¾Ó”v ›ÑMÓKAƒ"

* ¾c?¡}` S/u?„‹ ¾Ó”v ØÁo SkuM"

* ¾Ú[ H>Ń" ¾¨<K H>Ń TŸ“¨”" ŸY^ }s^ß“ Ÿ›T"] É`σ Ò` ¾}Ñv¨<” ¨<K Te}ÇÅ`"

* ¾Ó”v“ ¾Ç=³Ã” Ú[ ØÁo uSËS]Á \w ¯Sƒ ŸSÖ“kl uòƒ Tp[w"

* KÓ”v Y^ um u˃ S•” Td¨p"

* ¾Ó”v x KÓ”v Y^ ´ÓÌ SJ’<” “ ¾Ãµ T[ÒÑÝ S•” Td¨p"

* ¾Ó”v“ ¾Ç=³Ã” Ú[ ›¾` Là ”Ç=¨<M TÉ[Ó"

* KY^ }s^à‹“ K›T"] É`Ï„‹ LŸ“¨’<ƒ Y^ ¾T>}LKð¨<” ¡õÁ SðìU"

* ¾Ó”v x” Te[Ÿw“ ¾}Ö“kk¨<” Ó”v S[Ÿw"

4

¾Ô`õ SŸLŸM ›ÑMÓKAƒ"

* KÔ`õ ¾}ÒKÖ< ¾Ÿ}T ¡õKA‹” u}SKŸ} Ø“ƒ ÁÅ`ÒM" ”Ç=Ö“ ÁÅ`ÒM" ¾SŸLŸÁ Y^ KSY^ƒ Ç=³Ã” Á²ÒÍM" ”Ç=²ÒÏ ÁÅ`ÒM" KÓ”v¨< Ú[ Á¨×M" Ó”v¨<” ߁}LM" Ãq×Ö^M"

* ¾Ô`õ ›ÅÒ }ÒLß ›"vu=­‹ MTƒ Ø“ƒ ØÁo Tp[w"

 

Who's Online

We have 5 guests online

ቀጣይ ክስተቶች

የጎብኝ ቁጥር

mod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_counter
mod_vvisit_counterToday26
mod_vvisit_counterYesterday93
mod_vvisit_counterThis week6385
mod_vvisit_counterLast week890
mod_vvisit_counterThis month7928
mod_vvisit_counterLast month6104
mod_vvisit_counterAll days102903

We have: 4 guests online
Your IP: 50.17.176.149
 , 
Today: ሚያ. 18, 2014